USAID TB-LON KAP Activity
ቤዛ ፖስቴሪቲ የልማት ድርጅት USAID Ethiopia በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በ USAID TB LON KAP Activity ከ10 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የተለያዩ የህክምና ቁሳቁሶችን ለቤንሻንጉል ጉሙዝ ጤና ቢሮ አስረከበ
“It’s not how much we give, but how much love we put into giving.”Mother Teresa
ቤዛ ፖስትሪቲ የልማት ድርጅት ከ800 ሺህ ብር በላይ የሚገመት የዕለት ደራሽ የምግብ ቁሳቁሶችን ከድርጅቱ ሰራተኞች ደመወዝ በማዋጣት በኢኮኖሚ ዝቅተኛ ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች በኮምቦልቻ ከተማ ድጋፍ አደረገ
Proud Moment for Ethiopia and BPDO
We are thrilled to announce that Beza Posterity Development Organization (BPDO) has won the prestigious Stop TB Community Award 2024!
Volunteerism
የድርሻችንን አንወጣ
ቤዛ ፖስቴሪቲ የልማት ድርጅት ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሐረርጌ ዞን ደደር ሳይት ለሚገኙ 150 ሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ አድርጓል።