ቤዛ ፖስተሪቲ ለአቀመ ደካማና ለአካል ጉዳተኛ ወገኖች የእለት ድጋፍ አደረገ
ቤዛ ፖስተሪቲ የሁለቱ ሀይማኖቶች የጾም ወቅትን አስመልክቶ ለመቶ አቅመ ደካማ እና አካል ጉዳተኛ ለሆኑ ለአንድ መቶ የዝቅተኛ ኑሮ ነዋሪዎ ወገኖች የእለት ድጋፍን አድረጎል
Beza Posterity offers unwavering daily support to one hundred weak and disabled residents of low-income communities, especially during the fasting periods of both major religions. Our commitment ensures that those in need receive the care and assistance they deserve, fostering a spirit of compassion and unity.


